Abyssinia

አንቀጽ፡፩፤

የሰው፡ልጅ፡ሁሉ፡ሲወለድ፡ነጻና፡በክብርና፡በመብትም፡እኩልነት፡ያለው፡ነው። የተፈጥሮ፡ማስተዋልና፡ሕሊና፡ስላለው፡አንዱ፡ሌላውን፡በወንድማማችነት፡መንፈስ፡መመልከት፡ይገባዋል።